ሳውድ አረቢያን ጨምሮ የአረብ አገራት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ከአገራቸው ሊያስወጡ ነው

(ERF) የተባበሩት መንግስታ ድርጅት ሳውድ አረቢያ 200 ሺ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንን ለማባረር መወሰኗን ተቃውሟል። ‘እስካሁን ድረስ 2 ሺ 870 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ የተደረገ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናት 200 ሺ የሚሆኑትን ለመመለስ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የውስጥ መረጃዎችን ጠቅሶ ማስታወቁን ረዩተርስ ዘግቧል። ሳውድ አረቢያ ብቻ ሳትሆን፣ ሌሎችም የአረብ አገራት እና የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራትም ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት... Continue Reading →

Featured post

ድንበር መካለሉ ከኮሮና ድል በኋላ ይደርሳል

በኢትዮ - ሱዳን ድንበር መካከል ያለው የመሬት ይገባኛል ውዝግብ በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንደሚፈታ የሱዳን ጋዜጠኞች እየዘገቡ ነው። አውዛጋቢ የሆኑ ለም መሬቶች ለሱዳን ሊሰጡ እንደሆነ ጋዜጦቹ በደስታ ተሞልተው ዘግበዋል። ከኢትዮጵያ በኩል እስካሁን የተሰማ ነገር የለም። ይህ መረጃ እውነትም ሆነ አልሆነ፣ የመሬት ማካለሉ ሂደት ከኮሮና ድል በሁዋላ መካሄድ እንዳለበት እንገልጻለን። ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶችን እናቀርባለን፦ አንደኛ፣ ህዝቡ "መሬት... Continue Reading →

Featured post

ጎንደርን የሚያስለቅሰው ፋኖ ወይስ መንግስት?

ሰሞኑን በጎንደር በፋኖ አባላት ላይ መንግስት የወሰደውን እርምጃ ተከትሎ ብዙ አስተያየቶች እየቀረቡ ነው። አንዳንዶች ፋኖን ቅዱስ አድርገው ሲያቀርቡት ሌሎች ደግሞ እርኩስ አድርገው ያቀርቡታል። አንዳንዶች ከፋኖ ጋር ያለው ልዩነት በሰላም ይፈታ ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ ፋኖ ሰላም የማይፈልግ ስብስብ በመሆኑ እርምጃ ይወሰድበት ይላሉ። አንዳንዶች በፋኖ ላይ እርምጃ መውሰጃው ጊዜ አሁን አልነበረም ሲሉ ሌሎች ደግሞ ፋኖ ራሱ በዚህ... Continue Reading →

ፕ/ት ትራምፕና ጓደኞቻቸው ዶ/ር ቴዎድሮስን ለማባረር ቆርጠው ተነስተዋል

ፕ/ት ትራምፕ እና የአሜሪካን ሪፐብሊካን አባላት የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ለማባረር ቆርጠው ተነስተዋል። ትራምፕ ለጤና ድርጅቱ የምንሰጠውን በጀት እንቀንሳለን ብለዋል። “የጤና ድርጅቱ ለቻይና ያደላል፣ በቂ ዝግጅት እንድናደርግ አልመከረንም፤ ድንበራችን እንዝጋ ስንለውም አያስፈልግም ብሎናል” የሚል ወቀሳ ያሰማሉ። የሪፐብሊካኑ ሴናተር ሊንድሰይ ግርሃም በበኩላቸው አሁን ባለው አመራር ለአለም የጤና ድርጅት የሚሰጥ ድጋፍ እንደማይኖር ገልጸዋል።... Continue Reading →

In defence of the WHO boss Tedros Adhanom

There’s an increasing call of resignation against Dr Tedros Adhanom, the Director General of the World Health Organization (WHO) on the ground that he covered up or misled the world about the Covid19 pandemic in China. Some of the critics even suggest that he should be indictment for the crime he committed against humanity by... Continue Reading →

የሙቀት መጨመር የኮሮና ስርጭት ይገታ ይሆን?

(ERF) ስለኮሮና ቫይረስ ከሚታወቀው ይልቅ የማይታወቀው ይበልጣል። ምክንያቱ ደግሞ ቫይረሱ አዲስ ስለሆነ ነው። ከተወሰኑ ወራት በሁዋላ ስለቫይረሱ ጠባይ ከሚታወ ዛሬ ከሚታወቀው በላይ ይታወቃል። ያን ጊዜ መድሃኒትም ሆነ ክትባት ለማዘጋጀት ከባድ እንደማይሆን ይገመታል። ኮሮናን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች ይጠየቃሉ። ተደጋግመው ከሚቀርቡ ጥያቄዎች መካከል አንዱ፣ የአየር ጸባይ በኮሮና ስርጭት ላይ የሚኖረውን ተጽዕኖ የተመለከተ ነው። በአጠቃላይ ሲታይ ሁለት መላ... Continue Reading →

ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ሩስያ ሰራሽ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን መታጠቋን ጥናቶች አመለከቱ

(ERF) ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ሩስያ ሰራሽ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን መታጠቋን የስዊድኑ ስቶክሆልም አለማቀፍ የሰላም ምርምር ተቋም አስታውቋል። ጥናቱ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ አራት 96K9 Pantsyr-S1 Mobile air defense system እንዲሁም አንድ መቶ የሚሆኑ 57E6 SAM missile ከሩስያ መግዛቷን አመልክቷል። አየር ሃይሉን ለማዘመንም ስድስት ከጀርመን መንግስት የተገዙ የበረራ ማስተማሪያ አውሮፕላኖች ተገዝተዋል። ኢትዮጵያ አብዛኛውን የጦር መሳሪያዎቿን የገዛችው ከሩስያ ሲሆን፣... Continue Reading →

በኢትዮጵያ የተገኘው መድሃኒት ተስፋ ሰጪ ነው

(ERF) የኢትዮጵያ የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሰሩት የኮሮና በሽታ መድሃኒት ተስፋ ሰጪ መሆኑን ዘ ኢስት አፍሪካን  ዘግቧል። ዘ ኢስት አፍሪካን መድሃኒቱን የቀመሙትን ባለሙያዎች አነጋግሮ እንደዘገበው መድሃኒቱ የአለም የጤና ድርጅት ባወጣቸው መስፈርቶች መሰረት የተለያዩ ደረጃዎችን አልፎ የክሊኒክ ሙከራዎችን ለማድረግ ተቃርቧል። የክሊኒክ ሙከራው የሚደረገው በሰዎች ላይ ይሆናል ማለት ነው። ሙከራውም... Continue Reading →

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኛ ማህበሩን መሪ አባረረ

ከፍተኛ ውዝግብ ተፈጥሯል (ERF) በኮሮና ቫይረስ የተነሳ አየር መንገዱ ከ 200 እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ኪሳራ ያጋጠመው መሆኑን ተከትሎ ሰራተኞች ያለ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ እረፍት እንዲወስዱ፣ ይህን በማይቀበሉ ሰራተኞች ላይ ግን የማባረር እርምጃ እንደሚወስድ ማሳወቁን ተከትሎ በሰራተኞችና በስራ አስፈጻሚው መካከል ከፍተኛ ውዝግብ ተነስቷል። ሰራተኞቹ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ትክክል አይደለም ይላሉ። ዋና ስራ አስፈጻሚው የሰራተኞች... Continue Reading →

ከ2 አመታት በሁዋላ በኢትዮጵያ አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል

ጠ/ሚንስትር አብይ የተለያዩ ሃይሎችን ወቀሱ(ERF) ጠ/ሚ አብይ አህመድ 2ኛውን የለውጥ አመት ለመዘከር ባወጡት ጽሁፍ ለኢትዮጵያ አለመረጋጋት ተጠያቂ ናቸው ያሉዋቸውን ሃይሎች ወቅሰው፣ ከሁለት አመት በሁዋላ ግን አንጻራዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል ብለዋል።ጠ/ሚ በጽሁፋቸው " ኃላፊነት በማይሰማቸው ሰዎች ንግግር ወንድም እህቶቻችንን የተቀጠፉበት፤ በትንሽ በትልቁ የህግ የበላይነት ያበቃለት፣ ኢትዮጵያም ያከተመላት እንዲመስል ተደጋጋሚ የጥፋት ርምጃዎች የተካሄዱበት ወቅት አልፎ ከሞላ ጎደል... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑