የኦፌኮ ፓርቲ አባል የሆነው ጀዋር ሙሃመድ ከመንግስት ባላስልጣናት ጋር ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገባ

(ERF) በኦሮምያ ጉዳይ ከአብይ መንግስት ጋር በጋራ እየተመካከር በመስራት ላይ ነን በማለት መግለጫ ሰጥቶ የነበረው የኦሮምያ ሚዲያ ኔትወርክ ስራ አስኪያጅ የነበረውና በዶ/ር መረራ ጉዲና የሚመራውን ኦፌኮን የተቀላቀለው አቶ ጀዋር ሙሃመድ፣ ዶ/ር አብይ እና በዙሪያቸው ካሉ ባለስልጣናት ጋር ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገብቷል። አቶ ጃዋር በምርጫ ቦርድ የዜግነት ጥያቄ የቀረበበት ሆን ተብሎ እሱን ከምርጫው ለማገድ ነው እያለ... Continue Reading →

ከቱርክ የተላኩ ከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

(ERF) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ 500 ሚሊዮን ብር ያክል ዋጋ ያላቸው እቃዎችና  የጦር መሳሪያዎች ከቱርክ ወደ ኢትዮጵያ በስውር መንገድ በጅቡቲ በኩል ሲገቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከ18 ሺ በላይ ዘመናዊ ሽጉጦችና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጦር መሳሪያው ቢሰራጭ ኖሮ ከፍተኛ ጉዳት ይደረስ እንደነበር መስሪያ ቤቱ ገልጿል። ከጦር መሳሪያ ዝውውሩ ጋር... Continue Reading →

ኢትዮጵያ የኮሮኖና ቫይረስ ካልገባባቸው ጥቂት አገራት መካከል አንዷ ሆነች

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በፍጥነት እየተስፋፋ ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ግን የበሽታው ምልክት እሰካሁን አልታየም። ይህም ኢትዮጵያን ቫይረሱ ካለገባባቸው ጥቂት አገራት ተርታ አሰልፏታል። የተለያዩ አለማቀፍ ስብሰባዎች እና የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ኢትዮጵያ ቫይረሱ እስካሁን አለመግባባቱ ብዙዎችን አስገርሟል። ከአፍሪካ ግብጽ፣ አልጀሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ካሜሩን፣ ሞሮኮ ፣ ናይጀሪያ፣ ቱኒዚያ እና ቶጎ በሸታው ከተገኘባችወ አገራት ተርታ ተመድበዋል። በአሜሪካ ዩናይትድ ስቴስን ጭምሮ... Continue Reading →

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ተለያዩ የአረብ አገራት ተንቀሳቀሱ

(ERA) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳምህ ሽኩሪ የአረብ አገራት በአረብ ሊግ ስብሰባ ላይ ላሳዩት ጠንካራ አቋም ለማመስገን እንዲሁም አገሮቹ በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ለማግባባት የዲፕሎማሲ ዘመቻ ጀምረዋል። ሚኒስትሩ ሳውዲ አረቢያን፣ ዩናይት አረብ ኢሚሬትስን፣ ኩዌትን፣ ባህሬንና ኦማንን ይጎበኛሉ። ሳውድ አረቢያና ዩናይት አረብ ኢምሬትስ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ የሚጠይቁት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ፣ ኢትዮጵያ በናይል ውሃ ላይ ብቸኛ... Continue Reading →

በምዕራብ ኦሞ ዞን 2 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

(ERA)የካቲት 30 ቀን 2012 ዓም በምዕራብ ኦሞ ዞን በቤሮ ወረዳ ሲያሊ ቀበሌ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ባድረሱት ጥቃት 2 ሰዎች ተገድለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ከጎንደር እና ዳውሮ አካባቢ የመጡ ሰዎች ናቸው። ጥቃቱን ተከትሎ በአካባቢው አለመረጋጋት ተክስቶ ነበር።   ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመንግስት ወታደሮች በእያካባቢው በሚወስዱት እርምጃ፣ በታጣቂ ሃይሎች የሚወሰዱ እርምጃዎች ቀንሰዋል። የአካባቢው መሪዎችን ለማግኘት የተደረገው ሙከራ አልተሳካም።

Armed men kill 2 residents in West Omo Zone

(ERA) Armed men assassinated two residents of West Omo Zone of Ethiopia on March 9, 2020. Local sources told ERA that the identity of the armed group couldn’t be identified. The deceased individuals, one from Gondar and another from Dawro Zone, went to the area for a daily work.   The Local officials couldn’t be... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑