በምዕራብ ኦሞ ዞን 2 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

(ERA)የካቲት 30 ቀን 2012 ዓም በምዕራብ ኦሞ ዞን በቤሮ ወረዳ ሲያሊ ቀበሌ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ባድረሱት ጥቃት 2 ሰዎች ተገድለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ከጎንደር እና ዳውሮ አካባቢ የመጡ ሰዎች ናቸው። ጥቃቱን ተከትሎ በአካባቢው አለመረጋጋት ተክስቶ ነበር።  

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመንግስት ወታደሮች በእያካባቢው በሚወስዱት እርምጃ፣ በታጣቂ ሃይሎች የሚወሰዱ እርምጃዎች ቀንሰዋል። የአካባቢው መሪዎችን ለማግኘት የተደረገው ሙከራ አልተሳካም።

Comments are closed.

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: