ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለግብጹ አቻቸው መልስ እየሰጡ ይሆን?

(ERF) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ተዘጋጅቶ የቀረበውን የውሃ ስምምነት አልፈርምም ባለች ማግስት የግብጹ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ፣ ወታደራዊ አዛዦቻቸውን ሰብስበው ሲያናግሩ የሚያሳይ ፎቶ ለቀው ነበር። የፎቶው መልዕክት በቀጥታ ለኢትዮጵያ እንዲደርስ ተብሎ የተላከ ነው በሚል አስተያየት ሲሰጥበት ቆይቷል። ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ደግሞ ለፎቶው ፖለቲካ የፎቶ ምላሽ ሰጥተዋል። በፌስቡክ ገጻቸውም እንዲህ ብለዋል፦ “ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊታችን አመራር እና አባላት ለሀገራቸው ያላቸው... Continue Reading →

ሼህ ሙሃመድ አልአሙዲ ለምን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አልቻሉም?

(ERF) ቢሊየነሩ ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አልአመዱን በሙስና ወንጀል ተከሰው ከአንድ አመት በላይ ከታሰሩ በሁዋላ ባለፈው አመት ጥር ወር ላይ ቢፈቱም እስካሁን ሁለተኛ አገሬ ወደሚሏትና ከፍተኛ ሃብት ወደ አፈሩባት ኢትዮጵያ መመልስ አልቻሉም። ሚድሮክ ኢትዮጵያ በተባለው ድርጅታቸው ስር የሚገኙ አመራሮችና ሰራተኞች ሼኩ ከዛሬ ነገ ተመልሰው አመራር ይሰጣሉ ብለው ቢጠብቁም፣ ምኞታቸው ሊሰምር አልቻለም። በቅርብ ጊዜ ውስጥም ወደ ኢትዮጵያ... Continue Reading →

WHO declares Coronavirus a global pandemic

(ERF) The World Health Organization finally declared Corona virus has become a global pandemic on Wednesday. Chief of WHO, Tedros Adhanom Ghebreyus said “ “Pandemic is not a word to use lightly or carelessly. ” More than 100 countries in six continents have recorded the emergence of the virus which forced the WHO to declare... Continue Reading →

ዶ/ር አብይ አህመድ አዳነች አበቤን ዋና አቃቢ ህግ ላቀ አያሌውን የገቢዎች ሚኒስትር አደረጉ

(ERF)ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የገቢዎች ሚኒስትር የሆኑትንና በስራቸው ከፍተኛ ምስጋና ያተረፉትን ወ/ሮ አዳነች አበቤን የፌደራል ጠ/አቃቤ ህግ አድርገው ሲመርጡ፣ የቀድሞው የአማራ ክልል ም/ል ፕሬዚዳንት የነበሩትንና በቅርቡ ከሃላፊነት የተነሱትን አቶ ላቀ አያሊውን ደግሞ በወ/ሮ አዳነች ቦታ ተክተዋቸዋል። እንዲሁም ኮሮና ቫይረስን በመከላከል በኩል ባሳዩት ብቃት የተወደሱት ዶ/ር ልያ ታደሰ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሆነዋል። የሶስቱ ባለስልጣናት ሹመት ነገ ሃሙስ... Continue Reading →

ኢትዮጵያ የአሜሪካን ሽምግልና አልቀበልም ልትል ነው

የአሜሪካ መንግስት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያን፣ ግብጽንና ሱዳንን ለማስማማት ያደረገውን ሙከራ አጥብቃ የኮነነችው ኢትዮጵያ ድርድሩ ከአሜሪካ እጅ ወጥቶ በአፍሪካውያን እጅ እንዲገባ ፍላጎት አላት ። ፐሬዚዳንት ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ ጫና በመፍጠር፣ ኢትዮጵያ አዲሱን እቅድ እንድትቀበለው እንደሚያደርጉ ለግብጹ መሪ ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ገልጸው የነበረ ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ግን ከዚህ በሁዋላ የትራምፕን አስተዳደር ሽምግልና እንደማትቀበልና የአሜሪካ መንግስት በድርድሩ ለመሳተፍ... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑