ኖርዌይ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አሰረች


(ERF) ኖርዌይ ከአለፈው ሳምንት ወዲህ ከ 25 በላይ ኢትዮጵያውያንን አስራ ወደ አገራቸው ልትሸኝ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትም የኖርዌይ መንግስት ኢትዮጵያውያኑን ወደ አገራቸው ለመመለስ የሚያስችለውን ፈቃድ የሰጠ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድም ሰዎቹን ለማጓጓስ ተስማምቷል ። እርምጃው አለማቀፍ ህግን የሚጣረሰ ተደርጎ የሚታይ ነው ይላሉ ባለሙያዎች።
በግዳጅ ከሚመለሱት መካከል ከ 14 አመታት በላይ የቆዩ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል።

Comments are closed.

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: