በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ

( ERF) በኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ የጃፓን ተወላጅ ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ በሽታ መገኘቱን ከንቲባ የጤና ጥብቃ ሚኒስትር አረጋግጡ። ዶ/ር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ጃፓናዊው ዜጋ ወደ አገር ውስጥ በገባ በ 5ኛው ቀን በሽታው እንዳለበት በኢትዮጵያውያን የላብራቶሪ ሰራተኞች ተረጋግጧል።

ከግለሰቡ በቆይታው ሊያገኛቸው ይችላሉ የተባሉ 25 ሰዎች ክትትል እየተደረገባቸው ነው። ዶ/ር ሊያ ህብረሰተቡ እንዲረጋጋ ጠይቀዋል።

Comments are closed.

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: