በኮሮና ቫይረስ እስካሁን 2 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል

( ERF) በጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ 2 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ችለናል።
ኢትዮጵያውያኑ የህክምና እርዳታ ቢደረግላቸውም ህይወታቸው ሊተርፍ አልቻለም። ምን ያክል ኢትዮጵያውያን በበሽታው እንደተያዙ የሚያሳዩ መረጃዎችን ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

Comments are closed.

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: