ኢትዮጵያ ገንዘብ ወደ ውጭ በማሸሽ በ3ኛ ደረጃ ላይ ተመደበች

( ERF) ገንዘብ ወደ ውጭ አገር ባመሽሸ ወይም በውጭ ባንኮች በህገወጥ መንገድ በማስቀመጥ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት በ3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ። ጥናቱን ያጠናው ታዋቂው የአሜሪካ የምርምር ተቋም ብሩኪንግስ ነው። ተቋሙ በዚህ ሳምንት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያን ቀድመው የሚገኙ አገራት ደቡብ አፍሪካ እና ዲሞከራቲክ ሪፐብሊክ  ኮንጎ ናቸው። ከኢትዮጵያ ቀጥሎ ደግሞ ናይጀሪያ፣ ሪፕብሊክ ኮንጎና አንጎላ ከ 4 እስከ... Continue Reading →

ግብጾች ከኋይት ሃውስ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው

 ግብጻውያን አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንድታደርግና የግብጽን የውሃ መብት እንድታስከብር ግፊት ለማድረግ በማሰብ በኋይት ሃውስ ፊት ለፊት እሁድ የተቃውሞ አለፍ ያደርጋሉ። አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ የህዝብን መሰባሰብ በከለከለችበት በዚህን ጊዜ፣ ሰልፉ በተያዘለት ሰዓት ይካሄድ አይካሄድ የሚታወቅ ነገር የለም። ግብጽ አሜሪካ ያቀረበችውን ስምምነት ብትቀበልም፣ ኢትዮጵያ ውድቅ በማድረጓ ድርድሩ ተቋርጧል። በሌላ በኩል የአፍሪካ መሪዎች በአባይ ጉዳይ የሚደረገው... Continue Reading →

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 4 ደረሰ

( ERF) ባለፈው ሳምንት አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ከታወቀ በሁዋላ ከእርሱ ጋር ንክኪ የነበራቸው ሌሎች 3 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጽሁፍ እንዳስታወቁት 117 ሰዎች  ከሌሎች ሰዎች ተለይተው ምርመራ እየተደረገላቸው ሲሆን እስካሁን 2 ጃፓናውያን እና አንድ ኢትዮጵያዊ በሽታው ተገኝቶባቸዋል። ሁሉም በጉልምስና እድሜ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። የመጀመሪያው ህመምተኛ እያየገገመ እንደሆነም ዶከትሯ... Continue Reading →

ዶ/ር አብይ በአንድ ጀዋር የተነሳ ምሁራንን አያስከፉ

(ERF) ጠ/ሚ አብይ አህመድ ራሱን የፖለቲካ ሳይንስቲስት ነኝ ብሎ የሚጠራውን አቶ ጀዋር መሃመድን ለመወረፍ የተናገሩት ንግግር በመላው ምሁራን ላይ እንደተሰነዘረ ዱላ ተደርጎ በመወሰዱ ፌስቡክ ላይ የትችት ውርጅብኝ እያስተናገዱ ነው። አቶ ጃዋር ራሱን የሰቀለበት ቦታ ስሜታቸውን እንደያዘው ከንግግራቸው መረዳት አይከብድም። አቶ ጃዋር ስለራሱ ለመናገር ይሉኝታ የማይዘው፣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ትንሽ ብሎ ያልገባው ሰው ነው። በአለማችን ታላላቅ አስተሳሰቦችን... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑