የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ120 በላይ አገራት ተለይቶ ለምን ኮሮና ቫይረስ ወደ ተስፋፋባቸው አገራት ይበራል?

( ERF) አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ( IATA) እንዳስታወቀው 120 የሚሆኑ አገሮች ወደ ቻይናና የኮሮና ቫይረስ ወደ ተስፋፋባቸው አገራት መብረራቸውን አቁመዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኝ በዝርዝሩ ውስጥ አለተካተተም። አየር መንገዱ በረራዎችን ቢሰርዝ በአመት ከ 300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ሊያጣ እንደሚችል ጥናቶች ይጠቁማሉ። አየር መንገዱ ራሱ ባያቆምም፣ ተጓዞች ጉዞ እየሰረዙ በመሆኑ፣ መጎዳቱ አይቀሬ ነው። ለአየር መንገዱ... Continue Reading →

በነጋዴዎች ላይ የመጀመሪያ እርምጃ ተወሰደ ፓርላማው ስብሰባውን ሰረዘ

( ERF) መንግስት የኮሮና ቫይረስ ግርግርን አስመልክቶ የተጋነነ ዋጋ አቅርበው ህዝቡን ጎድተዋል ያላቸውን 83 ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል። የተያዙት ነጋዴዎች ምርቶችን በመከዘን የዋጋ ንረት እንዲፈጠር ያደረጉ ናቸው ሲል መንግስት ገልጿል። መንግስት በዚህ ፍጥነት እርምጃ መውሰዱ ተገቢ ቢሆንም፣ በተሳሳተ መረጃና በበቀል ስም ነጋዴዎች እንዳይጎዱ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበትም አስተያየት ሰጪዎች ይገልጻሉ። በዛሬው እለት የነጭ ሽንኩርትና የሎሚ... Continue Reading →

የሎሚና የነጭ ሽንኩርት ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ አሻቀበ

(ERF) ሎሚና ነጭ ሽንኩርት ኮሮና ቫይረስን መከላከላቸው በሳይንስ ሳይረጋገጥ፣ ለበሽታው ጥሩ ነው በሚል ያልተረጋገጠ ወሬ የተነሳ ዋጋቸው በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ነጭ ሽንኩርት እስከ 250 ብር እየተሸጠ ሲሆን፣ የሎሚም ዋጋ አሻቅቧል። በሳሙናና አንዳንድ ሽቀጦችም ላይ የዋጋ ጭማሪ እየታዬ መሆኑ ህዝቡን አሳዝኗል። ነጋዴዎች ህዝቡን ለመርዳት መረባረብ ሲገባቸው ገና ለገና ሽብር በመንዛት የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸው ተገቢ አይደለም በማለት... Continue Reading →

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መንግስት የወሰደው እርምጃ በቂ አይደለም

( ERF) ኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረሰን ለመከላከል ትምህርት ቤቶችን መዝጋቷ፣ ስፖርታዊ ጨዋታዎችንና ታላላቅ ስብሰባዎችን ማገዷ ተገቢ ነው። ውሳኔው ለ 2 ሳምንት ብቻ የሚቆይ ቢሆንም፣ እንደ በሽታው ስርጭት እየታየ ሊቀጥል ይችላል። ይህ ጥሩ እርምጃ ቢሆንም፣ በቂ ግን አይደለም። ብዙ ህዝብ የሚገናኝባቸውን ቦታዎች ለማገድ ጠንከር ያለ ውሳኔ አልተወሰነም። አንደኛው የሃይማኖትና የጸበል ቦታዎች ናቸው። መንግስት ህዝቡ ወደ አብያተ ክርስቲያናትና... Continue Reading →

ኢትዮጵያ ትምህርትን እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን አገደች

( ERF) የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ቁጥር መጨመር ተከትሎ ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶችን፣ ስፖርታዊ ጨዋታዎችን፣ ትላልቅ ስብሰባዎችንና የመሳሰሉትን እንቅስቃሴዎች ለ2 ሳምንት ያክል እንዳይካሄዱ በመወሰን በርካታ የአለም አገራትን ተቀላቅላለች ። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ክትትል እንደሚደረግላቸው የገለጹት ጠ/ሚ አብይ አህመድ፣ የንጽህና መጠበቂያ ሳሙናዎች በብዛት እንደሚሰራጩ አስታውቀዋል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 መድረሱንና 5ኛ ግለሰብ ከዱባይ የመጣ መሆኑን... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑