የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ120 በላይ አገራት ተለይቶ ለምን ኮሮና ቫይረስ ወደ ተስፋፋባቸው አገራት ይበራል?

( ERF) አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ( IATA) እንዳስታወቀው 120 የሚሆኑ አገሮች ወደ ቻይናና የኮሮና ቫይረስ ወደ ተስፋፋባቸው አገራት መብረራቸውን አቁመዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኝ በዝርዝሩ ውስጥ አለተካተተም። አየር መንገዱ በረራዎችን ቢሰርዝ በአመት ከ 300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ሊያጣ እንደሚችል ጥናቶች ይጠቁማሉ። አየር መንገዱ ራሱ ባያቆምም፣ ተጓዞች ጉዞ እየሰረዙ በመሆኑ፣ መጎዳቱ አይቀሬ ነው። ለአየር መንገዱ ስም ሲባል አንዳንድ በረራዎችን መሰረዝ ይሻላል ወይስ መንገዶች በተጓዥ እጦት በረራ ሰረዘ ቢባል ይሻላል?

ለማንኛውም የሚከተሉት አገራት ወደ ቻይና፣ ጣሊያን፣ ኮሪያና ሌሎችም በሽታው ወደ ተስፋፋባቸው አገራት የሚያደርጉትን በረራ ሰርዘዋል።

1 አንጎላ 2 አንቱጓ እና ባርቡዳ 3 አርጀንቲና 4 አርሜንያ 5 አሩባ 6 አውስትራሊያ 6 ኦስትሪያ 7 አዘርባጃን 8 ባህማስ 9 ባህሬን 10 ባንግላዲሽ 11 ቤሊዝ 12 ቤኒን 13 ቤርሙዳ 14 ቦስንያ እና ሄርዞጎቪና 15 ብሩኒ ዳሩሳላም 16 ካምቦዲያ 17 ካናዳ 18 ካይማን 19 ችሊ 20 ቻይና 21 ኮሎምቢያ 22 ኮሞሮስ ደሴት 23 ኩክ ደሴት 24 ክሮሺያ 25 ሲፕረስ 26 ኩራሳዎ 27 ዴንማርክ 28 ኢኳዶር 29 ኤል ሳልቫዶር 30 ፋልክላንድ 31 ፉጂ 32 ፍሬንች ፖሊኒዥያ 33 ጆርጂያ 34 ግሪክ 35 ግሪናዳ 36 ጓቲማላ 37 ሃይቲ 38 ሆንዱራስ 39 ሆንግኮንግ 40 ሃንጋሪ 41 ህንድ  42 ኢንዶኔዚያ 43 ኢራን 44 ኢራቅ 45 እስራኤል 46 ጣሊያን 47 ጃማይካ 48 ጃፓን 49 ዮርዳኖስ 50 ካዛኪስታን 51 ኬንያ 52 ኪርባቲ 53 ኮሪያ 54 ኮሪያ ዲሞክራቲክ 55 ኮሶቮ 56 ኩዌት 57 ክሪክዝታን 58 ሌባነን 59 ሊቱዋንያ 60 ማካዎ 61 ማዳጋስካር 62 ማሌዚያ 63 ማልዳቪስ 64 ማልታ 65 ማርሻል ደሴት 66 ሞሪሽየስ 67 ሚክሮኔሽያ 68 ሞልዶቫ 69 ሞንጎላ 70 ሞንቴኔግሮ 71 ማይናማር 72 ናሁሩ 73 ኔፓል 74 ኔው ካሊዶን 75 ኒው ዚላንድ 76 ኒዩ 77 ሰሜን ሜቂዶንያ 78 ኖርዌይ 79 ኦማን 80 ፓላው 81 ፓናማ 82 ፓፓዋ ኒው ጊኒ 83 ፓራጓይ 84 ፔሩ 85 ፊሊፒንስ 86 ፖላንድ 87 ካታር 88 ሮማንያ 89 ሩስያ 90 ሳሞአ 91 ሳውድ አረቢያ 92 ሰርቢያ 93 ሲሸልስ 94 ሴራሊዮን 95 ሲንጋፖር 96 ሶሎሞን ደሴት 97 ሶማሊያ 98 ደቡብ አፍሪካ 99 ስሪላንካ 100 ሄሊና 101 ሴንት ሉሲያ 102 ማርቴን 103 ሴንት ቪንሰንት 104 ሱዳን 105 ታጃክስታን 106 ታይላንድ 107 ቶንጋ 108 ትሪንዳድ ኤንድ ቶቤጎ 109 ቱኒዝያ 110 ቱርክ 111 ተርከሚኒስታን 112 ተርክስ ኤንድ ካይኮስ ደሴት 113 ዩጋንዳ 114 ዩክሬን 115 ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ 116 ኡራጋይ 117 አሜሪካ 118 ኡዝቤክስቲያን 119 ቫኑአቱ 120 ቬትናም

Comments are closed.

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: