የኢትዮጵያ ጠንካራ አቋም ግብጽን መፈናፈኛ እያሳጣት ነው

( ERF) ግብጽ ለዘመናት በበላይነት ይዛው የነበረው የአባይ ውሃ ድርሻ እንዳይነካባት ለማድረግ ከዲፕሎማሲ ዘመቻዎች በተጨማሪ ወታደራዊ ማስፈራሪያዎችን ስታደርግ ቆይታለች ። ትልቅ ተስፋ የጣለችባቸው ፕ/ት ትራምፕ እንዳሰቡት የኢትዮጵያን እጅ ጠምዝዘው የግብጽን ፍላጎት ማስፈጸም አልቻሉም። ከምዕራባውያን ብዙ እርዳታ የምታገኘው ኢትዮጵያ በቀላሉ ለአሜሪካ ጫና እጅ ትሰጣላች ተብሎ ቢጠበቅም፣ የአብይ ካቢኔ ሉአላዊነታችንን በገንዘብ አንለውጥም በሚል በወሰደው ጠንካራ እርምጃ ፣... Continue Reading →

የምግብ ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ምን ያክል እየተዘጋጀ ነው?

( ERF) ኮሮና ቫይረስ በቀጥታ በሰዎች ህይወት ላይ ከደቀነው አደጋ በላይ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚፈጥረው አደጋ የከፋ እንደሚሆን ምልክቶች እየታዩ ነው። ህዝቡ ከአሁኑ ለመጠባበቂያ የሚሆን አስቤዛ ለመግዛት ሲጣደፍ እያየን ነው። ይህን ተከትሎም የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል። የፌደራሉ መንግስት ከ 180 በላይ ዋጋ የጨመሩ ነጋዴዎችን መቅጣቱን አሳውቋል። የአማራ ክልል ደግሞ የዚህን ሶስት እጥፍ የሚያክል ነጋዴዎችን መቅጣቱን ተናግሯል።... Continue Reading →

ብልጽግና ፓርቲ ህወሃትን ለመፋለም መዘጋጀቱን አስታወቀ

( ERF) ኢህአዴግ ያለ ቀደሞ አባሉ ህወሃት እራሱን ወደ ብልጽግና ፓርቲ ካዞረ በሁዋላ ከህወሃት ጋር በሰላማዊ መንገድ ለመፋለም ይረዳኛል ያለውን የማደራጀት ስራ ጀምሯል። በሚኒስትር አብርሃ በላይ ( ፒ ኤች ዲ) የሚመራው የትግራይ ብልጽግ ፓርቲ፣ የጽህፈት ቤት ሃላፊውን መሾሙን አስታውቋል። በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የስነጽሁፍ መምህር የነበሩት አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ሆነው... Continue Reading →

Egypt’s Foreign minister launches African tour

In a new diplomatic effort to persuade African countries to stand with Egypt, Foreign Minister Sameh Shoukry headed to Burundi, South Africa, Tanzania, Rwanda, Congo, South Sudan and Niger yesterday. Other high level delegation also headed to Algeria, Tunisia and Mauritania last Sunday. The focus of the mission is to ask other African countries to... Continue Reading →

ኮሮና ቫይረስ ፖለቲካን በመተካት ቀዳሚ የመንግስትና የሚዲያ አጀንዳ ሆነ

( ERF) የአለም መንግስታት ዋና የትኩርት አቅጣጫ ኮሮና ቫይረስን በመከላከል ላይ ሆኗል። የቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ኤሲያና አፍሪካ አገራት መሪዎች ከ95 በመቶ በላይ የሚሆነውን ጊዜያቸውን ኮሮና ቫይረስን በመከላከልና ቫይረሱ የሚያደርሰውን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ቀውስ ለመቀነስ በመምከር ያጠፋሉ። በአለም ላይ ያሉ ዋና ዋና የሚባሉት የመገናኛ ብዙሃን ከ95 በመቶ በላይ የሚሆነው የሚዲያ ሽፋናቸው ኮሮና ቫይረስ ላይ ሆኗል። ለወትሮው... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑