የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ታሪካዊ ውሳኔ አሳለፈች

(ERF) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሣዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያትና የመንፈሳዊ ጉዞ መርሐ ግብሮች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆሙ ውሳኔ ማሳለፏን አቡነ ዮሴፍ ተናግረዋል። የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊና የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት የሆኑት አቡነ ዮሴፍ፣ በቅዳሴና በምሕላ ጸሎት ጊዜ በውስጥም ሆነ በአጸደ ቤተ ክርስቲያን ዘርዘር ብሎ በመቆም መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እንዲፈጸሙ ቅዱስ ሲኖዶሱ መወሰኑን ተናግረዋል። የግብጽ ኮፕቲክ ቤ/ክርስቲያን... Continue Reading →

ለአብይ አህመድ 10 ዓመት ጀባ በሉት

አብይ አህመድ ራዕይ አለው። የመለስ ራዕይ እያልክ ስታደነቁረን የነበርክ ሁሉ፣ራዕይ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከአብይ ተማር። ራዕይ ዙሪያን አይቶ፣ ዙሪያን ለመለወጥ መነሳት ነው። መለስ ዜናዊ 25 ዓመታት ቤተ መንግስት ተቀምጦ ያልታየውን ራዕይ፣ አብይ በ25 ሳምንታት ነፍስ ዘራበት፤ ቤተመንግስቱ ከአዜብ የቆሻሻ መጣያ ገንዳነት አልፎ፣ ሰው የሚጎበኘው ቦታ ሆነ። “አዲስ አበባ ያብባል” ገና የተባለው ትንቢት እውን ሊሆን... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑