የአባይን ግድብ ኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ችግር መሸፋኛ አድርጋዋለች ሲሉ የግብጹ የውሃና መስኖ ሚኒስትር ተናገሩ

(ERF) ሙሃመድ አብደል አታይ DMC ከተባለ ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ ኢትዮጵያ የውስጥ የፖለቲካ ችግሯን ለመሸፈን ስትል የአባይን ግድብ አጀንዳ አድርጋ ብዙ ቢሊዮን ዶላር እያፈሰሰች ነው” ብለዋል። “ብዙ ገንዘብ እያፈሰሱ ዜጎችን ከድህነት ለማውጣት ነው የምንሰራው ይላሉ፣ እውነቱን ለመናገር ግድቡን በአነስተኛ ወጪ መስራት ይቻል ነበር” ሲሉ አክለዋል።ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ግድቡ አሁን የሚገኝበትን ደረጃ ዲዛይን መላክ ቢኖርባትም... Continue Reading →

የኮሮና በሽታ ከአየር መንገድ ቀጥሎ በአበባ ገበያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ነው

(ERF) የኮሮና በሽታ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት እየጨመረ ነው። ከአየር መንገድ ጋር በተያያዘ እስካሁን አገሪቱ ከ190 ሚሊዮን ዶላር በላይ አትጣለች። አሁን ደግሞ ሌላው የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኘው የአበባ እርሻው ዘርፍ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየተዘጋ ነው። ወደ ሆላንድ የሚላከው አበባ በመቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአበባ አምራች ድርጅቶች ሰራተኞቻቸውን ለማሰናበት ተገደዋል። በዚህም የተነሳ ከ 50 ሺ ያላነሱ... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑