በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዘው ህዝብ ትክክለኛ አሃዝ በመንግስት ከተጠቀሰው በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠ/ሚኒስትሩ ተናገሩ

(ERF) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እውነተኛ ፍተሻ ቢካሄድ በበሽታው የተያዘው ቁጥር 11 ብቻ ላይሆን ይችላል ሲሉ፣ በመንግስት የሚገለጸው ቁጥር በሽታው በኢትዮጵያ የሚገኝበትን ደረጃ ትክክለኛ ማሳያ አለመሆኑ ገልጸዋል። ጠ/ሚኒስትር አብይ “ከዚህ በላይ ፍተሻ ቢደረግ ቁጥሩ ሊያድግ ይችላል፣ መዘናጋት አያስፈልግም” ያሉ ሲሆን፣ ፍተሽው ውስንነት ያለበት መሆኑንም አምነዋል። አንዳንድ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ  ሰዎች ቁጥር... Continue Reading →

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለደህንነት ክፍሉ ትዕዛዝ ሰጡ

(ERF) ጠ/ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እያሻቀበ የመጣውን የኮሮና ቫይረሰ ስርጭትን ለመግታት በሚል ለደህንነት መስሪያ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ትዕዛዙ ግን የተሟላ አይደለም ተብሏል። ከዛሬ ከመጋቢት 14 ቀን ጀምሮ የደህንነት ዘርፉ በቁጥር የበዛ ሰው የሚሳተፍባቸውን ስብሰባዎች የሚያስቆም እና ማህበራዊ ርቀትን መጠበቀን ያስተገብራል። የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ፣ የመንግስት ተቋማት ማህበራዊ ርቀትን ተፈጻሚ ማድረግ እና ስብሰባን ሲያካሂዱ ቫይረሱን ለመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን እንዲያደርጉም... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑