የዶ/ር አብይ ካቢኔ ኮሮናን ለመከላከል በቂ ስራ እየሰራ ነውን?

( ERF) የዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት ኮሮናን ለመከላከል እያደረገ ያለው ጥረት በአንዳንድ ወገኖች ሲያስመሰግነው በሌሎች ዘንድ ደግሞ እያስተቸው ነው።  በዚህ አጭር ጽሁፋ የዶ/ር አብይ መንግስት እስካሁን የወሰዳቸውን እርምጃዎች እንገመግማለን። መንግስት ኮሮናን ለመከላከል ስራዎችን የጀመረው ዘግይቶ ነው። እንዲያውም ብልጽግና ፓርቲ ከ 1 ቢሊዮን 500 ሚሊዮን ብር በላይ ከሰበሰበ በሁዋላ ነበር መንግስት ትኩረቱን ኮሮና ላይ ያደረገው። ከዚህም... Continue Reading →

አሳዛኙ የኢትዮጵያውያን እልቂት በሞዛምቢክ

(ERF) ከ60 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከማላዊ ተነስተው ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲያቀኑ በአየር እጥረት ህይወታቸው አልፏል።  ክለብ ሞዛምቢክ ጋዜጣ እንደዘገበው 14 ኢትዮጵያውያን በህይወት ተርፈዋል። መኪናው ሞአቲዝ ወረዳ ዌይ ጣቢያ ላይ ሲደርስ፣ በህይወት የተረፉት ኢትዮጵያውያን ሲጮሁና መኪናውን ሲደበድቡ የሰሙት ፖሊሶች በጥርጣሬ መኪናውን አስቁመው ፍተሻ አድርገዋል። በፍተሻውም ከ 60 በላይ የሚሆን አስከሬን ሲያገኙ፣ በሞትና በህይወት መካከል ያሉ 14... Continue Reading →

አገር በፌስቡክና በሽፍታ አይመራም

የኢትዮጵያ ህዝብ በሶስት ሃይሎች እየተመራ ነው። አንደኛው መሪ መንግስት ነው። መንግስት ገና በህዝብ የተመረጠ ባይሆንም፣ በአጋጣሚ በያዘው ስልጣን አገር እየመራ ይገኛል። ከምርጫው በሁዋላ እውነተኛ መንግስት ይኖረናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ሌላው አገር መሪ ደግሞ የጫካና የከተማ ሽፍታ ነው። በአገራችን በእያቅጣጫው ሽፍታ አገር እየዘረፈና ሰው እየገደለ ህዝብን እያማረረ ይገኛል። በጎንደር በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ ሽፍቶች፣ ህዝብን ቁምስቅሉን እያሳዩት... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑