የቡድን 20 አገሮች ለደሃ አገሮች ድጋፍ ለማድረግ ተስማሙ

(ERF) በአለማችን በኢኮኖሚ አቅማቸው የዳበሩ የቡድን 20 አገራት ዛሬ በሳውድ አረቢያው ንጉስ ሰልማን አማካኝነት የቪዲዮ ኮንፍረስ አድርገዋል። የኮንፈረንሱ ዋና አላማ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ በአለም ላይ የተፈጠረውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ መናጋት ለማስተካከል ነው። አገሮቹ ወደ 5 ትሪሊየን የሚጠጋ ገንዘብ ኢንቨስት ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ኮሮናን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችለውን የምግብ፣ የመድሃኒትና ሌሎችንም የአቅርቦት ችግሮች ለመከላከልም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።... Continue Reading →

እስክንድር ነጋና ፋኖ

የእስክንድር ፖለቲካ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደኋላ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለፕሬስ ነጻነት በከፈለው ዋጋ ከአገር አልፎ አለማቀፍ እውቅና አስገኝቶለታል። በጽናቱና አይበገሬነቱ የብዙዎችን አድናቆት ማትረፉ የሚያከራክር አይደለም። ይሁን እንጅ የፕሬስ መብት ተሟጋችነቱን ትቶ ወደ ፖለቲካው አለም መግባቱን ካሳወቀ በሁዋላ፣ እስክንድር አወዛጋቢ ከሆኑ የኢትዮጵያ ፖለተከኞች ተርታ ተሰልፏል ። ለኢትዮጵያ ነጻነትና ለዲሞክራሲ እታገላለሁ የሚለው እስክንድር፣ ከጊዜ ወደ... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑