ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ሩስያ ሰራሽ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን መታጠቋን ጥናቶች አመለከቱ

(ERF) ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ሩስያ ሰራሽ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን መታጠቋን የስዊድኑ ስቶክሆልም አለማቀፍ የሰላም ምርምር ተቋም አስታውቋል። ጥናቱ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ አራት 96K9 Pantsyr-S1 Mobile air defense system እንዲሁም አንድ መቶ የሚሆኑ 57E6 SAM missile ከሩስያ መግዛቷን አመልክቷል። አየር ሃይሉን ለማዘመንም ስድስት ከጀርመን መንግስት የተገዙ የበረራ ማስተማሪያ አውሮፕላኖች ተገዝተዋል። ኢትዮጵያ አብዛኛውን የጦር መሳሪያዎቿን የገዛችው ከሩስያ ሲሆን፣... Continue Reading →

በኢትዮጵያ የተገኘው መድሃኒት ተስፋ ሰጪ ነው

(ERF) የኢትዮጵያ የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሰሩት የኮሮና በሽታ መድሃኒት ተስፋ ሰጪ መሆኑን ዘ ኢስት አፍሪካን  ዘግቧል። ዘ ኢስት አፍሪካን መድሃኒቱን የቀመሙትን ባለሙያዎች አነጋግሮ እንደዘገበው መድሃኒቱ የአለም የጤና ድርጅት ባወጣቸው መስፈርቶች መሰረት የተለያዩ ደረጃዎችን አልፎ የክሊኒክ ሙከራዎችን ለማድረግ ተቃርቧል። የክሊኒክ ሙከራው የሚደረገው በሰዎች ላይ ይሆናል ማለት ነው። ሙከራውም... Continue Reading →

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኛ ማህበሩን መሪ አባረረ

ከፍተኛ ውዝግብ ተፈጥሯል (ERF) በኮሮና ቫይረስ የተነሳ አየር መንገዱ ከ 200 እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ኪሳራ ያጋጠመው መሆኑን ተከትሎ ሰራተኞች ያለ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ እረፍት እንዲወስዱ፣ ይህን በማይቀበሉ ሰራተኞች ላይ ግን የማባረር እርምጃ እንደሚወስድ ማሳወቁን ተከትሎ በሰራተኞችና በስራ አስፈጻሚው መካከል ከፍተኛ ውዝግብ ተነስቷል። ሰራተኞቹ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ትክክል አይደለም ይላሉ። ዋና ስራ አስፈጻሚው የሰራተኞች... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑