ፕ/ት ትራምፕና ጓደኞቻቸው ዶ/ር ቴዎድሮስን ለማባረር ቆርጠው ተነስተዋል

ፕ/ት ትራምፕ እና የአሜሪካን ሪፐብሊካን አባላት የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ለማባረር ቆርጠው ተነስተዋል። ትራምፕ ለጤና ድርጅቱ የምንሰጠውን በጀት እንቀንሳለን ብለዋል። “የጤና ድርጅቱ ለቻይና ያደላል፣ በቂ ዝግጅት እንድናደርግ አልመከረንም፤ ድንበራችን እንዝጋ ስንለውም አያስፈልግም ብሎናል” የሚል ወቀሳ ያሰማሉ። የሪፐብሊካኑ ሴናተር ሊንድሰይ ግርሃም በበኩላቸው አሁን ባለው አመራር ለአለም የጤና ድርጅት የሚሰጥ ድጋፍ እንደማይኖር ገልጸዋል።... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑