ሳውድ አረቢያን ጨምሮ የአረብ አገራት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ከአገራቸው ሊያስወጡ ነው

(ERF) የተባበሩት መንግስታ ድርጅት ሳውድ አረቢያ 200 ሺ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንን ለማባረር መወሰኗን ተቃውሟል። ‘እስካሁን ድረስ 2 ሺ 870 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ የተደረገ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናት 200 ሺ የሚሆኑትን ለመመለስ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የውስጥ መረጃዎችን ጠቅሶ ማስታወቁን ረዩተርስ ዘግቧል። ሳውድ አረቢያ ብቻ ሳትሆን፣ ሌሎችም የአረብ አገራት እና የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራትም ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት... Continue Reading →

ድንበር መካለሉ ከኮሮና ድል በኋላ ይደርሳል

በኢትዮ - ሱዳን ድንበር መካከል ያለው የመሬት ይገባኛል ውዝግብ በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንደሚፈታ የሱዳን ጋዜጠኞች እየዘገቡ ነው። አውዛጋቢ የሆኑ ለም መሬቶች ለሱዳን ሊሰጡ እንደሆነ ጋዜጦቹ በደስታ ተሞልተው ዘግበዋል። ከኢትዮጵያ በኩል እስካሁን የተሰማ ነገር የለም። ይህ መረጃ እውነትም ሆነ አልሆነ፣ የመሬት ማካለሉ ሂደት ከኮሮና ድል በሁዋላ መካሄድ እንዳለበት እንገልጻለን። ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶችን እናቀርባለን፦ አንደኛ፣ ህዝቡ "መሬት... Continue Reading →

Blog at WordPress.com.

Up ↑